s:1388:"%T በኢትዮጵያ የሴቶችን የመሬት ባለቤትነት መብቶችን ለማጠናከር ስር ነቀል የስርዓተ-ፆታ ለውጥ አምጭ ስልቶችን መተግበር. መሠረታዊ የሥርዓተ-ፆታ ትንተና %A Atmadja, S. %X የተባበሩት መንግስታት አጀንዳ 2030ን ለማሳካት የስርዓተ-ፆታን እና ሌሎች የማህበራዊ እኩልነት ክፍተቶችን ለመቀነስ አዳዲስ የአሰራር ስልቶችን መከተል እንድሚያስፈልግ ስምምነት ላይ ተደርሷል። የመሬትና ተያያዥ ሃብት የማፍራት፤ የአጠቃቀምና የመወሰን መብቶች አድሎ የሚበዛብት አንዱ መስክ ነው። በልማት ተግባራት እና ፖሊሲዎች ውስጥ፣ የሥርዓተ ፆታ እኩልነትን እና የመሬት ባለቤትነት መብቶችን ለመደገፍ የተሰሩት ስራዎች መሰረታዊ ችግሮቹን የዳሰሱ ባለመሆናቸው የሚፈለገውን ውጤት አላመጡም። ስር ነቀል የሥርዓተ ፆታ ለውጥ አምጭ ስልቶችን ከመሬት እና ተያያዥ የሃብት ባለቤትነት መብት ፖሊሲዎች፤ ልማዶች፡ አሰራሮች ጋር በማጣመርና በማዋሀድ መተግበር ውጤታማ ሊያደርግ ይችላል። ";