CIFOR–ICRAF publishes over 750 publications every year on agroforestry, forests and climate change, landscape restoration, rights, forest policy and much more – in multiple languages.

CIFOR–ICRAF addresses local challenges and opportunities while providing solutions to global problems for forests, landscapes, people and the planet.

We deliver actionable evidence and solutions to transform how land is used and how food is produced: conserving and restoring ecosystems, responding to the global climate, malnutrition, biodiversity and desertification crises. In short, improving people’s lives.

በኢትዮጵያ የሴቶችን የመሬት ባለቤትነት መብቶችን ለማጠናከር ስር ነቀል የስርዓተ-ፆታ ለውጥ አምጭ ስልቶችን መተግበር. መሠረታዊ የሥርዓተ-ፆታ ትንተና

Export citation

የተባበሩት መንግስታት አጀንዳ 2030ን ለማሳካት የስርዓተ-ፆታን እና ሌሎች የማህበራዊ እኩልነት ክፍተቶችን ለመቀነስ አዳዲስ የአሰራር ስልቶችን መከተል እንድሚያስፈልግ ስምምነት ላይ ተደርሷል። የመሬትና ተያያዥ ሃብት የማፍራት፤ የአጠቃቀምና የመወሰን መብቶች አድሎ የሚበዛብት አንዱ መስክ ነው። በልማት ተግባራት እና ፖሊሲዎች ውስጥ፣ የሥርዓተ ፆታ እኩልነትን እና የመሬት ባለቤትነት መብቶችን ለመደገፍ የተሰሩት ስራዎች መሰረታዊ ችግሮቹን የዳሰሱ ባለመሆናቸው የሚፈለገውን ውጤት አላመጡም። ስር ነቀል የሥርዓተ ፆታ ለውጥ አምጭ ስልቶችን ከመሬት እና ተያያዥ የሃብት ባለቤትነት መብት ፖሊሲዎች፤ ልማዶች፡ አሰራሮች ጋር በማጣመርና በማዋሀድ መተግበር ውጤታማ ሊያደርግ ይችላል።
Download:
    Publication year

    2024

    Authors

    Atmadja, S.

    Language

    Amharic

    Keywords

    gender, poverty, livelihoods, land tenure, customary rights

    Geographic

    Ethiopia

Related publications